Wednesday, October 11, 2017

መንግስት ከዛሬ ጥቅምት 1 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የዶላር ምንዛሬና የቁጠባ ወለድ ተመን ጭማሪ አድርጓል፡፡

(ጥቅምት 1፤2010))--መንግስት ከዛሬ ጥቅምት 1 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የዶላር ምንዛሬና የቁጠባ  ወለድ ተመን  ጭማሪ አድርጓል፡፡ በማሻሻያው መሰረት ሁሉም የአገሪቱ ባንኮች የሶስት ብር ገደማ ጭማሪ በማድረግ አንድን ዶላር በ26 ብር ከ93 ሣንቲም እየገዙ በ27 ብር 47 ሣንቲም እየሸጡ ነው፡፡

በጉዳዩ ላይ የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ ዶክተር ዮሐንስ አያሌው እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ኘሬፌሰር ጣሰው ወልደሃና  ማብራሪያ ሰጥተዋል።


No comments:

Post a Comment